የእሳት አጠፋፍ ዘዴዎች በአማርኛ ክፍል 2
YouTube Viewers YouTube Viewers
33 subscribers
142 views
0

 Published On Feb 15, 2024

የእሳት ክፍሉን በመለየት መጠቀም ያለብን የእሳት አጠፋፍ ዘዴዎችን በትክክል ማዎቅና መተግበር ይገባል።
ስለዚህ እነዚህን 4 ዘዴዎች ሁሉም ሰው ማዎቅ ይገባዋል። እነዚህን ዘዴዎች በአንድም በሌላ እስካሁን ስንጠቀምባቸው ቆይተናል። አሁን ደግሞ ሳይንሳዊ ትንታኔዎችን በማዎቅ መጠቀም እንድንችል ይህን ቪዲዎ ሙሉውን ተከታተሉት

show more

Share/Embed