እናቴ 8 ወር ታማ ብታርፍም እኔ በሊቢያ በኩል ተሰደድኩኝ || እንተንፍስ #15
Manyazewal Eshetu Manyazewal Eshetu
309K subscribers
116,246 views
0

 Published On Premiered Mar 25, 2024

ዮርዳኖስ የልጅነት ስቃይ አይታለች::እናቷ የምትወዳት ውዳጇ ከአባቷ ጋር የፍቅር ግንኙነት እንዳላት ስታውቅ እናቷ ታማ ታርፋለች::አባቷ በእናቷ ቤት የእናቷ ወዳጅ አግብቶ እንደሚኖር ስትሰማ ከቤት ተፍታ ወደሊቢያ ትሄዳለች::የጉዞ ውጣ ውረዷ አሰቃቂ ነው::ማንም የላትም::ወንድሟን ፍለጋ ወደ ኢትዮጵያ መጥታለች::ቪዲዮን ተመልክታችሁ ወንድሟን ካለበት አገናኙት::

show more

Share/Embed