ትዳሬን አስፈርሶኛል || ፅንሴንም አስወርዶኛል || ኪዳነ ምህረት ግን አዳነችኝ || እንተንፍስ #16
YouTube Viewers YouTube Viewers
317K subscribers
51,483 views
0

 Published On Premiered Apr 2, 2024

ከብዙ ወንዶች ያስተኛት ምን ነበር? ትዳሯን አስፈርሷታል::በአእምሮዋ ትሎች ይጮሁም ነበር::በልጅነቷም ተደፍራለች::በአጎቷ::ራሷንም ለማጥፋት ሞክራለች::ቤተሰቦቿ በባዕድ አምልኮ ውስጥ አሰጨንቀው አሳድገዋት ህይወቷ ተመስቃቅሎ ነበር::አሁን ግን ነፃ ወጥታለች::ኪዳነ ምህረት አገዘችኝ::ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ ነፃ አወጣኝ ትላለች::እንዴትሙሉ ቪዲዮውን ተከታተሉ::

show more

Share/Embed