በየቀኑ 3 በሬ ይታረዳል! 4ሺ ሰው ይመገባል! ደግ ሙስሊም ሴት ነች! ዒድ -ሙባረክ
Manyazewal Eshetu Manyazewal Eshetu
298K subscribers
173,393 views
0

 Published On Premiered Apr 10, 2024

በአገራችን ምግብ መብላት ትልቅ ጉዳይ እየሆነ ነው::በቀን 3 በሬ የምታርድ እና ድሆችን የምትመግበዋ ሴት ግን የአቅሟን ሁሉ እያደረገች ነው::4 ሺ ሰዎችን መመገብ እንደምን ያለ ነው? ሰራተኞቿ አብዛኞቹ እሷ ጋር በችግሊመገቡ መጥተው አሁን ግን መጋቢ ሆነዋል::የሚቀርበው የምግቡ ጥራት እና ንፅህና እጅጉን ልዩ ነው::ይህ ለኢድ አልፈጠር ያዘጋጀነው ልዩ ፕሮግራም ነው::መልካም በዓል::

show more

Share/Embed